የኢትዮጵያ ታምርት አውደ ርዕዮች ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገበያ ትስስር ስምምነቶች እንዲፈጸሙ አስቻሉ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ታምርት አውደ ርዕዮች ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገበያ ትስስር ስምምነቶች እንዲፈጸሙ አስቻሉ

ለዚህም በበጀት ዓመቱ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ለማስተዋወቅ እና የገበያ ትስስር ለማጠናከር የተዘጋጁ 121 መድረኮች እንዲሁም 243 ኤግዚቢሽኖች እና ባዛሮች አስተዋጽኦ ማድረጋቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በተጨማሪም ሚኒስቴሩ በንቅናቄው አማካይነት በ14 ክልሎች የኢንዱስትሪውን ዘርፍ የሚፈታተኑ 3,865 ችግሮችን በመለየት፤ በ2018 በጀት ዓመት 3,171 ለሚሆኑት መፍትሔ ሠጥቷል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0