https://amh.sputniknews.africa/20260825/5035258.html
ከኢትዮጵያ ቀደምት እና ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ የሆነችውን ደባርቅ ከተማ የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ እንቅስቃሴ ተጀመረ
ከኢትዮጵያ ቀደምት እና ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ የሆነችውን ደባርቅ ከተማ የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ እንቅስቃሴ ተጀመረ
Sputnik አፍሪካ
ከኢትዮጵያ ቀደምት እና ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ የሆነችውን ደባርቅ ከተማ የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ እንቅስቃሴ ተጀመረ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማዋን ለማልማት በአዲስአበባ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂዷል። በመርኃ-ግብሩ ላይ... 25.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-25T19:13+0300
2026-08-25T19:13+0300
2026-08-25T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/19/5035105_0:71:1080:679_1920x0_80_0_0_ff9541b7be4cdf58bc346b7952b35c8e.jpg
ከኢትዮጵያ ቀደምት እና ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ የሆነችውን ደባርቅ ከተማ የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ እንቅስቃሴ ተጀመረ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማዋን ለማልማት በአዲስአበባ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂዷል። በመርኃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ስላሴ፤ “የደባርቅ ከተማ ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፖርክ መግቢያ በር በመኾኗ ከተማዋን ማልማት የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ፀጋ በአግባቡ ለመጠቀም መሠረት ነው" ብለዋል። ለከተማዋ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ዕቅድ ከ3.5 ቢሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል። የደባርቅን ገጽታ ለመቀየርና ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ ማኅበረሰቡ እንዲረባረብም ተጠይቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/19/5035105_41:0:1040:749_1920x0_80_0_0_3293e7d9ccee53c5f1104a739bf7879d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከኢትዮጵያ ቀደምት እና ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ የሆነችውን ደባርቅ ከተማ የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ እንቅስቃሴ ተጀመረ
19:13 25.08.2026 (የተሻሻለ: 19:14 25.08.2026) ከኢትዮጵያ ቀደምት እና ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ የሆነችውን ደባርቅ ከተማ የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ እንቅስቃሴ ተጀመረ
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማዋን ለማልማት በአዲስአበባ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂዷል።
በመርኃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ስላሴ፤ “የደባርቅ ከተማ ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፖርክ መግቢያ በር በመኾኗ ከተማዋን ማልማት የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ፀጋ በአግባቡ ለመጠቀም መሠረት ነው" ብለዋል።
ለከተማዋ ኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ዕቅድ ከ3.5 ቢሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል። የደባርቅን ገጽታ ለመቀየርና ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ ማኅበረሰቡ እንዲረባረብም ተጠይቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X