በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ለውጥ

ሰብስክራይብ

በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ የመርከቦች እንቅስቃሴ ለውጥ

ሆርሙዝ ከጦርነቱ በፊት በዓለም ላይ እጅግ ሥራ ከሚበዛባቸው የባሕር መተላለፊያዎች አንዱ ነበር።

ጦርነቱን ተከትሎ በባሕር ፈንጂዎች፣ በኢራን ቀረጥ፣ በአሜሪካ የባሕር ኃይል እገዳዎች እንዲሁም በመርከብ መገናኛዎች መቋረጥ በወሽመጡ የሚደረጉ ጉዞዎች ተስተጓጉለዋል።

ከተኩስ አቁሙ እና ከአሜሪካ እና ኢራን የመግባቢያ ስምምነት በኋላ የመርከብ እንቅስቃሴው ቀስ በቀስ ቢመለስም አሁንም ግን ከጦርነቱ በፊት ከነበረው መጠን 20% ላይ ብቻ ይገኛል።

 

ስለሆርሙዝ ወቅታዊ የመርከቦች እንቅስቃሴ ለማወቅ ቪዲዮውን ይከታተሉ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0