ከብሪክስ ተጨባጭ ጥቅም ሊገኝ የሚችለው መሪዎች አፍሪካውያንን ከቁብ ሲቆጥሩ ብቻ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ከብሪክስ ተጨባጭ ጥቅም ሊገኝ የሚችለው መሪዎች አፍሪካውያንን ከቁብ ሲቆጥሩ ብቻ ነው - ደቡብ አፍሪካዊ የፖለቲካ ተንታኝ

"ጥሩ መሪዎች አይበደሩም፤ ይልቁንም የሀገሪቱን የተፈጥሮ ሀብት ይጠቀማሉ። የሀገሪቱ ሕዝብ ቅድሚያ የሚያገኝበትን ሕጎች ያጸድቃሉ" ሲሉ ኮንያ ማቶንሲ በህንድ የሚካሄደው የ2026 የብሪክስ ጉባኤን አስመልክቶ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።

ምዕራባውያን እንደ አይኤምኤፍ እና ዓለም ባንክ ያሉ ተቋማትን እንዲሁም የመገናኛ ብዙኃን ተፅዕኖን በመጠቀም "ከእነሱ ስብስብ ውጭ የሌሎች ሀገር ህልውና እንዳይቀጥል ለማድረግ ይሠራሉ" ሲሉ አክለዋል።

"ባለብዙ ዋልታ ዓለም እንዲኖር ከፍተኛ ፍላጎት ነበረ። በመሆኑም ቻይና፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ብራዚል እንዲሁም ደቡብ አፍሪካ፤ አፍሪካን ጨምሮ ደቡባዊ የዓለም ሀገራትን የሚጠቅም አዲስ የዓለም ሥርዓት ለመፍጠር በአንድነት መቆም ነበረባቸው።"

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0