ቻይና ለሥልጣኔ ንሥሮች 2026 የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ጂ-16 የጦር ጀቶቿን ወደ ግብፅ ላከች

ሰብስክራይብ

ቻይና ለሥልጣኔ ንሥሮች 2026 የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ጂ-16 የጦር ጀቶቿን ወደ ግብፅ ላከች

ቻይና ጂ-16 የተሰኙትን ከባድ ሁለገብ ተዋጊ ጄቶቿን ወደ አፍሪካ ስትልክ የመጀመሪያዋ እንደሆነ ዘገባዎች አመልክተዋል።

የቻይና ወታደራዊ ስብስብ የሚከተሉትን ያካትታል፦

▪ ነዳጅ ጫኝ አውሮፕላኖች፣

▪ የጭነት አውሮፕላኖች፣

▪ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ አውሮፕላኖች፣

▪ የኤሌክትሮኒክ ውጊያ አውሮፕላኖች፣

▪ ታክቲካል ሄሊኮፕተሮች።

የሥልጣኔ ንሥሮች 2026 የጋራ ልምምድ በዋናነት በአየር ውጊያ ስልቶች፣ በአየር የበላይነት ኦፕሬሽኖች እና በፍለጋና ማዳን ተልዕኮዎች ላይ እንደሚያተኩር የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0