ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት በአንድነትና በባለቤትነት በመቆም ዘላቂና ጥራት ያለው የጤና ስርዓት መገንባት እንደሚችሉ በተግባር አሳይታለች - የጤና ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት በአንድነትና በባለቤትነት በመቆም ዘላቂና ጥራት ያለው የጤና ስርዓት መገንባት እንደሚችሉ በተግባር አሳይታለች - የጤና ሚኒስትር

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በአዲስ አበባ በተከፈተው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ በሀገሪቱ የጤና ስርዓት ላይ የታዩ ታላላቅ ስኬቶችን አብራርተዋል።

ሚኒስትሯ ሀገሪቱ በመሠረታዊ ጤና አገልግሎት ሽፋን፣ በሰው ኃይል ልማት፣ በጤና መድህን፣ በሀገር ውስጥ የመድኃኒትና የሕክምና ምርቶች አቅርቦት እንዲሁም በዲጂታል ጤና ዘርፍ ያስመዘገበቻቸውን ጉልህ ውጤቶች ገልፀዋል።

"በአፍሪካ ባለፈው 10 ዓመት በጤናው ዘርፍ በርካታ ውጤቶች ተመዝግቧል።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0