የብሪታንያ ልዑል ሃሪ የፓርክ ጠባቂዎች ፈፅመውታል በተባለ በደል ከአፍሪካ ፓርኮች የቦርድ አባልነታቸው ለቀቁ

© telegram sputnik_ethiopiaየብሪታንያ ልዑል ሃሪ የፓርክ ጠባቂዎች ፈፅመውታል በተባለ በደል ከአፍሪካ ፓርኮች የቦርድ አባልነታቸው ለቀቁ
የብሪታንያ ልዑል ሃሪ የፓርክ ጠባቂዎች ፈፅመውታል በተባለ በደል ከአፍሪካ ፓርኮች የቦርድ አባልነታቸው ለቀቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.08.2026
ሰብስክራይብ

የብሪታንያ ልዑል ሃሪ የፓርክ ጠባቂዎች ፈፅመውታል በተባለ በደል ከአፍሪካ ፓርኮች የቦርድ አባልነታቸው ለቀቁ

የልዑል ሃሪ መልቀቂያ የመጣው በመላው አፍሪካ የሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮችን የሚያስተዳድረው የአፍሪካ ፓርኮች* ድርጅት ጠባቂዎች በቀደምት ሕዝቦች ላይ በደል ፈጽመዋል የሚሉ ዘገባዎችን ተከትሎ እንደሆነ ቃል አቀባያቸው አረጋግጠዋል።

ባለፈው ዓመት የተካሄደ ገለልተኛ ምርመራ፤ በኮንጎ ሪፐብሊክ በሚገኘው ኦድዛላ-ኮኮዋ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚሠሩ ጠባቂዎች በቀደምት ማኅበረሰቦች ላይ ድብደባ፣ አስገድዶ መድፈር እና ስቃይ መፈጸማቸውን አጋልጦ ነበር።

 

*ℹ አፍሪካን ፓርክስ፦ እ.ኤ.አ በ2000 የተመሠረተ መንግሥታዊ ያልሆነ የተፈጥሮ ጥበቃ ድርጅት ሲሆን በመላው አፍሪካ የሚገኙ ብሔራዊ ፓርኮችን በቀጥታና ለረጅም ጊዜ የማስተዳደር ሥራ ያከናውናል። በአሁኑ ወቅት በ13 ሀገራት ውስጥ ይንቀሳቀሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0