አፍሪካ በመድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ አቅርቦት ራሷን ለመቻል ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው - የዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ በመድኃኒትና የህክምና ቁሳቁስ አቅርቦት ራሷን ለመቻል ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገች ነው - የዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ

በአኅጉሪቱ የበሽታዎች ስርጭት ምላሽ አሰጣጥ ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ 90 በመቶና ከዚያ በላይ የሚሆኑት ቁሳቁሶች እና መድኃኒቶች ከሌሎች አኅጉራት የሚመጡ መሆናቸውን በዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ የድንገተኛ አደጋዎች ዝግጁነትና ምላሽ ዳሬክተር ዶክተር ማሪ ሮዝሊን ዳርኒካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግርዋል፡፡

“አሁን...የትኞቹ አባል ሀገራት (መድኃኒቶችን) ማምረት ለመጀመር የሚያስችል አቅም እንዳላቸው በመለየት ድጋፍ እያደረግን ነው።”

  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0