https://amh.sputniknews.africa/20260825/5025494.html
ትራክ ላይ ቆይተው የሚወጡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድር ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት
ትራክ ላይ ቆይተው የሚወጡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድር ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
ትራክ ላይ ቆይተው የሚወጡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድር ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የግማሽ ማራቶን ክብረወሰን የሰበረው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ከትራክ ሩጫ ወጥቶ በጎዳና ውድድር አቅሙን በደንብ... 25.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-25T08:04+0300
2026-08-25T08:04+0300
2026-08-25T09:07+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/19/5025341_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_68026806d488a692c129e40e9c12ebdc.jpg
ትራክ ላይ ቆይተው የሚወጡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድር ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የግማሽ ማራቶን ክብረወሰን የሰበረው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ከትራክ ሩጫ ወጥቶ በጎዳና ውድድር አቅሙን በደንብ እያሳየ መምጣቱን ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በማሳያነት ጠቅሰዋል።"የዮሚፍ ውጤት ብዙ ነገር ይናገራል። በተለይ ትራክ ላይ ቆይተው የሚወጡ አትሌቶች በቀላሉ የትራክ ጥንካሬያቸውን ጎዳና ላይ እንደሚደግሙት የሚያሳይ ነው" ሲሉ ለስፑትኒክ ኢትዮጵያ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድር ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድር ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት
2026-08-25T08:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/19/5025341_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a154fbaffc277c51cb86e405050dda1c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ትራክ ላይ ቆይተው የሚወጡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድር ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት
08:04 25.08.2026 (የተሻሻለ: 09:07 25.08.2026) ትራክ ላይ ቆይተው የሚወጡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድር ጥሩ ውጤት እያመጡ ነው - የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት የግማሽ ማራቶን ክብረወሰን የሰበረው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ከትራክ ሩጫ ወጥቶ በጎዳና ውድድር አቅሙን በደንብ እያሳየ መምጣቱን ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን በማሳያነት ጠቅሰዋል።
"የዮሚፍ ውጤት ብዙ ነገር ይናገራል። በተለይ ትራክ ላይ ቆይተው የሚወጡ አትሌቶች በቀላሉ የትራክ ጥንካሬያቸውን ጎዳና ላይ እንደሚደግሙት የሚያሳይ ነው" ሲሉ
ለስፑትኒክ ኢትዮጵያ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X