ሞስኮ ለደቡብ ሱዳን የምግብ እና የሕክምና ቁሳቁስ ለማቅረብ እያጤነች ነው - የሩሲያ አምባሳደር

© telegram sputnik_ethiopiaሞስኮ ለደቡብ ሱዳን የምግብ እና የሕክምና ቁሳቁስ ለማቅረብ እያጤነች ነው - የሩሲያ አምባሳደር
ሞስኮ ለደቡብ ሱዳን የምግብ እና የሕክምና ቁሳቁስ ለማቅረብ እያጤነች ነው - የሩሲያ አምባሳደር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.08.2026
ሰብስክራይብ

ሞስኮ ለደቡብ ሱዳን የምግብ እና የሕክምና ቁሳቁስ ለማቅረብ እያጤነች ነው - የሩሲያ አምባሳደር

​ ለአፍሪካ ሀገራት የሚደረጉ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦቶች ሩሲያ በአኀጉሪቷ የምግብ ዋስትናን ለማጠናከር የምታደርገው ፖሊሲ አካል እንደሆኑ በደቡብ ሱዳን የሩሲያ አምባሳደር አሌክሳንደር ኮስሞደሚያንስኪ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​ ሩሲያ እ.ኤ.አ በታህሳስ 2025 በተመድ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ስር በሺዎች ቶን የሚመዝኑ የምግብ ምርቶችን ለሞዛምቢክ እና ለደቡብ ሱዳን አቅርባለች። እነዚህ አቅርቦቶች ለአፍሪካ አገራት ከሚመደበው የሩሲያ ዓመታዊ የ10 ሚሊዮን ዶላር የበጎ ፈቃድ አስተዋጽኦ የሚሸፈኑ ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0