በጊኒ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ቢያንስ 30 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

ሰብስክራይብ

በጊኒ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ ቢያንስ 30 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

​በአደጋው 6 ሰዎች ፅኑ፤ 16 ሰዎች ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። በርካታ መኖሪያ ቤቶችም የአደጋዊ ተጠቂ ሆነዋል።

​ የመደርመስ አደጋው በኮናክሪ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በቆሻሻ መጣያ ሥፍራ ሊከሰት እንደቻለ የመንግሥት መግለጫ አመልክቷል።

​አደጋው ከነሐሴ 16 እስከ 17 በነበረው ሌሊት እንደተከሰተ ተገልጿል።

ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0