https://amh.sputniknews.africa/20260824/5020920.html
አፍሪካ ውስጥ በየሳምንቱ ወደ 110 ለሚጠጉ ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች ምላሽ እንሰጣለን - የዓለም ጤና ድርጅት
አፍሪካ ውስጥ በየሳምንቱ ወደ 110 ለሚጠጉ ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች ምላሽ እንሰጣለን - የዓለም ጤና ድርጅት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ውስጥ በየሳምንቱ ወደ 110 ለሚጠጉ ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች ምላሽ እንሰጣለን - የዓለም ጤና ድርጅት በአኅጉሩ ከሚከስቱት ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች 90% ያህሉ ወረርሽኞች መሆናቸውን በዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ የድንገተኛ... 24.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-24T15:15+0300
2026-08-24T15:15+0300
2026-08-24T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5020767_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f03af4c407f4aaa268315fae2cd1a3a4.jpg
አፍሪካ ውስጥ በየሳምንቱ ወደ 110 ለሚጠጉ ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች ምላሽ እንሰጣለን - የዓለም ጤና ድርጅት በአኅጉሩ ከሚከስቱት ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች 90% ያህሉ ወረርሽኞች መሆናቸውን በዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ የድንገተኛ አደጋዎች ዝግጁነትና ምላሽ ዳሬክተር ዶክተር ማሪ ሮዝሊን ዳርኒካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግርዋል፡፡ “ወረርሽኝ ከመከሰቱ በፊት ዝግጁ እንዲሆኑ አባል ሀገራቱን እየደገፍን ነው” ሲሉ የጤና ሚኒስቴር የኢትዮጵያን 76ኛ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጉባዔ አዘጋጅነት አስመልክቶ ከሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ጎን ለጎን ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ውስጥ በየሳምንቱ ወደ 110 ለሚጠጉ ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች ምላሽ እንሰጣለን - የዓለም ጤና ድርጅት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ውስጥ በየሳምንቱ ወደ 110 ለሚጠጉ ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች ምላሽ እንሰጣለን - የዓለም ጤና ድርጅት
2026-08-24T15:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5020767_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_651e420c030d252eaa45a5790399d829.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ውስጥ በየሳምንቱ ወደ 110 ለሚጠጉ ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች ምላሽ እንሰጣለን - የዓለም ጤና ድርጅት
15:15 24.08.2026 (የተሻሻለ: 15:24 24.08.2026) አፍሪካ ውስጥ በየሳምንቱ ወደ 110 ለሚጠጉ ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች ምላሽ እንሰጣለን - የዓለም ጤና ድርጅት
በአኅጉሩ ከሚከስቱት ድንገተኛ የሕዝብ ጤና አደጋዎች 90% ያህሉ ወረርሽኞች መሆናቸውን በዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ የድንገተኛ አደጋዎች ዝግጁነትና ምላሽ ዳሬክተር ዶክተር ማሪ ሮዝሊን ዳርኒካ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግርዋል፡፡
“ወረርሽኝ ከመከሰቱ በፊት ዝግጁ እንዲሆኑ አባል ሀገራቱን እየደገፍን ነው” ሲሉ የጤና ሚኒስቴር የኢትዮጵያን 76ኛ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ጉባዔ አዘጋጅነት አስመልክቶ ከሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ጎን ለጎን ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X