https://amh.sputniknews.africa/20260824/5019800.html
ዚምቧቤ እና ቤላሩስ በዘመናዊ የእህል መጋዘን እና የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ንግግር ጀመሩ
ዚምቧቤ እና ቤላሩስ በዘመናዊ የእህል መጋዘን እና የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ንግግር ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
ዚምቧቤ እና ቤላሩስ በዘመናዊ የእህል መጋዘን እና የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ንግግር ጀመሩ ሀራሬ እና ሚንስክ ትብብሩን ቅርጽ ለማስያዝ ዝርዝር የመግባቢያ ስምምነት ነጥቦች ላይ እየተመካከረ እንደሆነ በዚምቧቤ የቤላሩስ... 24.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-24T13:44+0300
2026-08-24T13:44+0300
2026-08-24T13:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5019647_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_481dfcc25ba384a79369e0d42c358a86.jpg
ዚምቧቤ እና ቤላሩስ በዘመናዊ የእህል መጋዘን እና የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ንግግር ጀመሩ ሀራሬ እና ሚንስክ ትብብሩን ቅርጽ ለማስያዝ ዝርዝር የመግባቢያ ስምምነት ነጥቦች ላይ እየተመካከረ እንደሆነ በዚምቧቤ የቤላሩስ አምባሳደር ዩሪ ኒካላይቺክ ለዚምቧቤ የመንግሥት ሚዲያዎች ተናግረዋል። “ለዚምቧብ የእንስሳት ክትባቶች ማቅረብን ጨምሮ በእነዚህ ፕሮጀክቶች ላይ አሁን እየመከርን እንገኛለን” ሲሉም አክለዋል። የግብርና ሜካናይዜሽን ፕሮግራም ሦስተኛ ምዕራፍ ትግበራ ቀጥሏል ሲሉም አምባሳደሩ አፅንዖት ሰጥተዋል። “ለዚምቧቤ የግብርና ሥራ ተጨማሪ ማሽነሪዎችን እናቀርባለን።” እ.ኤ.አ በ2025 ፕሬዚዳንት ምናንጋግዋ በቤላሩስ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ፤ የሁለቱ ሀገራት የመረጃ ሚኒስቴሮች በሚዲያ ትብብር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5019647_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_344f2ffddea6c17ecceca678a995074a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዚምቧቤ እና ቤላሩስ በዘመናዊ የእህል መጋዘን እና የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ንግግር ጀመሩ
13:44 24.08.2026 (የተሻሻለ: 13:54 24.08.2026) ዚምቧቤ እና ቤላሩስ በዘመናዊ የእህል መጋዘን እና የክትባት ማምረቻ ፋብሪካ ግንባታ ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ንግግር ጀመሩ
ሀራሬ እና ሚንስክ ትብብሩን ቅርጽ ለማስያዝ ዝርዝር የመግባቢያ ስምምነት ነጥቦች ላይ እየተመካከረ እንደሆነ በዚምቧቤ የቤላሩስ አምባሳደር ዩሪ ኒካላይቺክ ለዚምቧቤ የመንግሥት ሚዲያዎች ተናግረዋል።
“ለዚምቧብ የእንስሳት ክትባቶች ማቅረብን ጨምሮ በእነዚህ ፕሮጀክቶች ላይ አሁን እየመከርን እንገኛለን” ሲሉም አክለዋል።
የግብርና ሜካናይዜሽን ፕሮግራም ሦስተኛ ምዕራፍ ትግበራ ቀጥሏል ሲሉም አምባሳደሩ አፅንዖት ሰጥተዋል።
“ለዚምቧቤ የግብርና ሥራ ተጨማሪ ማሽነሪዎችን እናቀርባለን።”
እ.ኤ.አ በ2025 ፕሬዚዳንት ምናንጋግዋ በቤላሩስ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ፤ የሁለቱ ሀገራት የመረጃ ሚኒስቴሮች በሚዲያ ትብብር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X