https://amh.sputniknews.africa/20260824/5019158.html
የ101 ዓመት ቅድመ አያት በአደንዛዥ እፅ ንግድ ናይጄሪያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበ
የ101 ዓመት ቅድመ አያት በአደንዛዥ እፅ ንግድ ናይጄሪያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የ101 ዓመት ቅድመ አያት በአደንዛዥ እፅ ንግድ ናይጄሪያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበኤስተር ኦጉንማቦ የተባሉ የመቶ ዓመት አዛውንት በደቡብ ምዕራብ ኦጉን ግዛት ለችርቻሮ የተዘጋጁ 90 ግራም የሚመዝኑ የካናቢስ ጥቅሎች ይዘው በሕግ አስከባሪዎች... 24.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-24T12:49+0300
2026-08-24T12:49+0300
2026-08-24T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5019005_0:72:768:504_1920x0_80_0_0_2a4e6ac692292d254ff2cce690f2c684.jpg
የ101 ዓመት ቅድመ አያት በአደንዛዥ እፅ ንግድ ናይጄሪያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበኤስተር ኦጉንማቦ የተባሉ የመቶ ዓመት አዛውንት በደቡብ ምዕራብ ኦጉን ግዛት ለችርቻሮ የተዘጋጁ 90 ግራም የሚመዝኑ የካናቢስ ጥቅሎች ይዘው በሕግ አስከባሪዎች በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ሚዲያዎች ዘግበዋል። አዛውንቷ የሸቀጣሸቀጥ ሱቃቸው በእሳት መውደሙን ተከትሎ ወደ ሕገ-ወጥ ንግዱ ለመግባት እንደተገደዱ የተናገሩ ሲሆን ልጃቸው በየአራት ቀኑ የአደንዛዥ እፅ አቅርቦቱን ታመቻችላቸው እንደነበር ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5019005_0:0:768:576_1920x0_80_0_0_68f48501138c95bb160655016d022dec.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የ101 ዓመት ቅድመ አያት በአደንዛዥ እፅ ንግድ ናይጄሪያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበ
12:49 24.08.2026 (የተሻሻለ: 12:54 24.08.2026) የ101 ዓመት ቅድመ አያት በአደንዛዥ እፅ ንግድ ናይጄሪያ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተዘገበ
ኤስተር ኦጉንማቦ የተባሉ የመቶ ዓመት አዛውንት በደቡብ ምዕራብ ኦጉን ግዛት ለችርቻሮ የተዘጋጁ 90 ግራም የሚመዝኑ የካናቢስ ጥቅሎች ይዘው በሕግ አስከባሪዎች በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
አዛውንቷ የሸቀጣሸቀጥ ሱቃቸው በእሳት መውደሙን ተከትሎ ወደ ሕገ-ወጥ ንግዱ ለመግባት እንደተገደዱ የተናገሩ ሲሆን ልጃቸው በየአራት ቀኑ የአደንዛዥ እፅ አቅርቦቱን ታመቻችላቸው እንደነበር ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X