https://amh.sputniknews.africa/20260824/5018727.html
የአፍሪካ ሀገራት የጋራ እርምጃ ለጤና ሉዓላዊነት መሠረት ነው - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር
የአፍሪካ ሀገራት የጋራ እርምጃ ለጤና ሉዓላዊነት መሠረት ነው - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት የጋራ እርምጃ ለጤና ሉዓላዊነት መሠረት ነው - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር የአፍሪካ ሀገራት አንድነታቸውን በማጠናከር አክሞ ከማዳን ባሻገር ቅድመ መከላከል ላይ ትኩረት ሊያደርጉ እንደሚገባ ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ... 24.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-24T12:32+0300
2026-08-24T12:32+0300
2026-08-24T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5018574_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_d445a3a9087217ab5f6da50685eb87d9.jpg
የአፍሪካ ሀገራት የጋራ እርምጃ ለጤና ሉዓላዊነት መሠረት ነው - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር የአፍሪካ ሀገራት አንድነታቸውን በማጠናከር አክሞ ከማዳን ባሻገር ቅድመ መከላከል ላይ ትኩረት ሊያደርጉ እንደሚገባ ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ አሳስበዋል። “በአፍሪካ ደረጃ ያለውን የጤና ዘርፍ አገልግሎት ለማጠናከር አባል ሀገራት አብሮ የመሥራት ባሕላችንን ማጎልበት ይገባናል” ሲሉ ከ76ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ቀድሞ በተካሄደ የጤና የእግር ጉዞ ላይ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ለአኅጉራዊ የጤና ዘርፍ ውጥኖች የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረገ ዝግጁ እንደሆነችም አጽንኦት ሰጥተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5018574_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_3601c4e08ff74fcec828e4287dc522b5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሀገራት የጋራ እርምጃ ለጤና ሉዓላዊነት መሠረት ነው - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር
12:32 24.08.2026 (የተሻሻለ: 12:34 24.08.2026) የአፍሪካ ሀገራት የጋራ እርምጃ ለጤና ሉዓላዊነት መሠረት ነው - የኢትዮጵያ የጤና ሚኒስትር
የአፍሪካ ሀገራት አንድነታቸውን በማጠናከር አክሞ ከማዳን ባሻገር ቅድመ መከላከል ላይ ትኩረት ሊያደርጉ እንደሚገባ ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ አሳስበዋል።
“በአፍሪካ ደረጃ ያለውን የጤና ዘርፍ አገልግሎት ለማጠናከር አባል ሀገራት አብሮ የመሥራት ባሕላችንን ማጎልበት ይገባናል” ሲሉ ከ76ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ቀድሞ በተካሄደ የጤና የእግር ጉዞ ላይ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ ለአኅጉራዊ የጤና ዘርፍ ውጥኖች የበኩሏን አስተዋጽኦ ለማድረገ ዝግጁ እንደሆነችም አጽንኦት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X