በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

© telegram sputnik_ethiopiaበአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ
በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.08.2026
ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

ዛሬ ከጠዋቱ 1:50 ሠዓት ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ፤ ቦሌ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን አካባቢ የስካቫተር ማሽን መቆፈሪያ ወድቆበት ከታክሲ ተሳፋሪዎች መካከል 5 ወንዶችና 1 ሴት ህይወታቸው እንዳለፈ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ፖሊስ በተጨማሪም በታክሲ ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው የህክምና ክትትል በማድረግ ላይ እንደሚገኙ እና የአደጋውን መንስኤ እያጣራ መሆኑን አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0