https://amh.sputniknews.africa/20260824/5016244.html
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል አደረጉ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል አደረጉ በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ገመቹ ጎዳና በ8 ደቂቃ ከ02 ሰከንድ አሸንፏል። በሴቶች 1500 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ሻምፒዮኗ ፅጌ ድጉማ በ3 ደቂቃ... 24.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-24T11:02+0300
2026-08-24T11:02+0300
2026-08-24T11:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5016899_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_3dc06589f5bd9bf7c5c83ee2d4290952.jpg
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል አደረጉ በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ገመቹ ጎዳና በ8 ደቂቃ ከ02 ሰከንድ አሸንፏል። በሴቶች 1500 ሜትር የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ሻምፒዮኗ ፅጌ ድጉማ በ3 ደቂቃ 55 ሰከንድ አንደኛ ሆና አጠናቃለች። በሌላ በኩል በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ፍሬወይኒ ኃይሉ ሁለተኛ የወጣች ሲሆን በውድድሩ የተሳተፉ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከአራተኛ እስከ አስራ አራተኛ ደረጃ ይዘው ጨርሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል አደረጉ
2026-08-24T11:02+0300
true
PT1S
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ሲሊሲያ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ድል አደረጉ
2026-08-24T11:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5016899_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_14fb3db4b78ae8fb7592efbd15a10442.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia