የሩሲያ ኃይሎች በ10 የዩክሬን ወታደራዊ መሣሪያ ማከማቻዎች ላይ ጥቃት ፈጸሙ - የመከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ኃይሎች በ10 የዩክሬን ወታደራዊ መሣሪያ ማከማቻዎች ላይ ጥቃት ፈጸሙ - የመከላከያ ሚኒስቴር
የሩሲያ ኃይሎች በ10 የዩክሬን ወታደራዊ መሣሪያ ማከማቻዎች ላይ ጥቃት ፈጸሙ - የመከላከያ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.08.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኃይሎች በ10 የዩክሬን ወታደራዊ መሣሪያ ማከማቻዎች ላይ ጥቃት ፈጸሙ - የመከላከያ ሚኒስቴር

የማከማቻ ቦታዎቹ ከኦዴሳ አቅራቢያ በሚገኘው ዩዝኒ ወደብ እንደሚገኙ የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

የተሰነዘሩት ጥቃቶች የሚከተሉትንም ኢላማዎች መተዋል ተብሏል፦

▪ አንድ የነዳጅ ጫኝ መርከብ፣

▪ ለዩክሬን ኃይሎች የተዘጋጁ 5 የነዳጅ ታንከሮች፣

▪ ለወደቡ እንቅስቃሴ ወሳኝ የሆነ የኤሌክትሪክ ማሰራጫ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0