አፍሪካውያን የካሳ ጥያቄ ማቅረባቸው ‘ተገቢ ነው’ - ጋናዊ የታሪክ ምሁር

ሰብስክራይብ

አፍሪካውያን የካሳ ጥያቄ ማቅረባቸው ‘ተገቢ ነው’ - ጋናዊ የታሪክ ምሁር

የአውሮፓ ሙዚየሞች ያለ ግዢ የወሰዷቸውን የአፍሪካ ቅርሶች “የአፍሪካን ባሕላዊ ቅርሶች እና ባሕላዊ ልማዶች መዝግቦ መያዣ መሳሪያ” አድርገው ይጠቀሙባቸዋል ሲሉ የሄሪቴጅ ክርስቲያን ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ ኤበነዘር አየሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሆኖም የካሳ ክፍያ ውይይቱ “ከስሜታዊነት የጸዳ” እና “በሰከነ መንፈስ” ሊደረግ እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0