https://amh.sputniknews.africa/20260824/5014729.html
የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ
የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛየባሪያ ንግድ በአፍሪካውያን መካከል "ጥልቅ ጥርጣሬን" የፈጠረ እና "አፍሪካውያን እርስ በርሳቸው አይዋደዱም ወይም አፍሪካውያን እርስ... 24.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-24T07:59+0300
2026-08-24T07:59+0300
2026-08-24T08:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5014576_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5bbe0a27b377b35f8b58aa56e5e1eb97.jpg
የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛየባሪያ ንግድ በአፍሪካውያን መካከል "ጥልቅ ጥርጣሬን" የፈጠረ እና "አፍሪካውያን እርስ በርሳቸው አይዋደዱም ወይም አፍሪካውያን እርስ በርሳቸው ይከዳዳሉ" የሚለው ትርክት እንዲፈጠር ምክንያት መሆኑን ዳቪድ ሁንዴይን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።ይህ ማኅበራዊ "ውድመት" "ዛሬ አፍሪካ ብለን በምናውቃት ማኅበራዊ መዋቅር ላይ የማይተመን ኪሳራ አድርሷል"፤ ይህም በአኅጉሪቱ የውስጥ የሆነውን ቅኝ ግዛት መፍቀዱን አብራርተዋል። አፍሪካ ለክፍለ ዘመናት በኃይል ተዘርፋለች፤ በሀብት ብዝበዛ፣ በመሬት ቅሚያ፣ በግዳጅ ሥራ እና በኒውክሌር ሙከራዎች ወድማለች፤ የዚህ ዘረፋ እውነተኛ መጠን ደግሞ ከታሪክ ሆን ተብሎ እንዲሰወር መደረጉን ሁንዴይን አጽንኦት ሰጥቷል።"አውሮፓ የኃይል መዋቅር፣ አፍሪካ የምትበዘበዝበት ብቻ ሳይሆን፣ በዝምታ የምትበዘበዝበት ሁኔታ ውስጥ እንድትቀጥል እጅግ ይሻል፤ ያስፈልገዋልም።" በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ
Sputnik አፍሪካ
የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ
2026-08-24T07:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/18/5014576_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_10692aae85a5c635d2fb1fe90cb19a4f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ
07:59 24.08.2026 (የተሻሻለ: 08:04 24.08.2026) የባሪያ ንግድ "እጅግ አሰቃቂ' የነበረውን ያህል፣ "ከሁሉም የከፋው ክፍል ቅኝ ግዛት ነበር" - ናይጄሪያዊው ጋዜጠኛ
የባሪያ ንግድ በአፍሪካውያን መካከል "ጥልቅ ጥርጣሬን" የፈጠረ እና "አፍሪካውያን እርስ በርሳቸው አይዋደዱም ወይም አፍሪካውያን እርስ በርሳቸው ይከዳዳሉ" የሚለው ትርክት እንዲፈጠር ምክንያት መሆኑን ዳቪድ ሁንዴይን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።
ይህ ማኅበራዊ "ውድመት" "ዛሬ አፍሪካ ብለን በምናውቃት ማኅበራዊ መዋቅር ላይ የማይተመን ኪሳራ አድርሷል"፤ ይህም በአኅጉሪቱ የውስጥ የሆነውን ቅኝ ግዛት መፍቀዱን አብራርተዋል።
አፍሪካ ለክፍለ ዘመናት በኃይል ተዘርፋለች፤ በሀብት ብዝበዛ፣ በመሬት ቅሚያ፣ በግዳጅ ሥራ እና በኒውክሌር ሙከራዎች ወድማለች፤ የዚህ ዘረፋ እውነተኛ መጠን ደግሞ ከታሪክ ሆን ተብሎ እንዲሰወር መደረጉን ሁንዴይን አጽንኦት ሰጥቷል።
"አውሮፓ የኃይል መዋቅር፣ አፍሪካ የምትበዘበዝበት ብቻ ሳይሆን፣ በዝምታ የምትበዘበዝበት ሁኔታ ውስጥ እንድትቀጥል እጅግ ይሻል፤ ያስፈልገዋልም።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X