ኢትዮጵያ በሞስኮ በተካሄደው 6ኛው የአፍሪካ ፌስቲቫል ባሕልና ንግዷን አስተዋወቀች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በሞስኮ በተካሄደው 6ኛው የአፍሪካ ፌስቲቫል ባሕልና ንግዷን አስተዋወቀች

ነሐሴ 16 እና 17 ቀን 2018 ዓ.ም. በተካሄደው በዚህ ፌስቲቫል ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ ዲፕሎማቶችና የሥራ ባልደረቦች የሀገሪቱን የቱሪዝም መዳረሻዎች፣ የንግድና የኢንቨስትመንት አቅሞች ለታዳሚዎች ገለጻ በማድረግ አስተዋውቀዋል።

በሞስኮ በሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ የኢትዮጵያ ተማሪዎች በልዩ ልዩ ባህላዊ ውዝዋዜዎችና ትርኢቶች ፌስቲቫሉን በማድመቅ ኢትዮጵያን በበጎ አሳይተዋል።

ይህ መድረክ በአፍሪካ እና በሩሲያ መካከል ያለውን የባህል እና የቢዝነስ ትስስር ለማጠናከር ያለመ ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በሞስኮ በተካሄደው 6ኛው የአፍሪካ ፌስቲቫል ባሕልና ንግዷን አስተዋወቀች - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በሞስኮ በተካሄደው 6ኛው የአፍሪካ ፌስቲቫል ባሕልና ንግዷን አስተዋወቀች - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በሞስኮ በተካሄደው 6ኛው የአፍሪካ ፌስቲቫል ባሕልና ንግዷን አስተዋወቀች - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በሞስኮ በተካሄደው 6ኛው የአፍሪካ ፌስቲቫል ባሕልና ንግዷን አስተዋወቀች - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0