ምዕራባውያን የአፍሪካውያንን ማንነትና ታሪክ "መወገድ ያለበት ሥጋት" አድርገው ይመለከቱታል - ናይጄሪያዊ ጋዜጠኛ

ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን የአፍሪካውያንን ማንነትና ታሪክ "መወገድ ያለበት ሥጋት" አድርገው ይመለከቱታል - ናይጄሪያዊ ጋዜጠኛ

በባርነትና በቅኝ ግዛት ወቅት የነበረው እኩል ያልሆነ የልውውጥ ሥርዓት፣ ብዝበዛን መሠረት ያደረገው ግንኙነት በንግድ ስም በተሸፈነበት "ግልጽ ባልሆነ የቅኝ ግዛት መልክ" ዛሬም ቀጥሏል ሲሉ ዳቪድ ሁንዴይን የባሪያ ንግድ እና ማብቃቱ ዓለም አቀፉን መታሰቢያ ቀን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በባርነት ዘመን የተጀመረው የስፋት እርሻ ሥርዓት ዛሬም ቢሆን ለውጭ ገበያ የሚሆኑ ሰብሎች "በ1800ዎቹ ከነበረው የእርሻ ባርነት ያን ያህል ልዩነት በሌለው" ሁኔታ በሚመረቱበት "ኢንዱስትሪያዊ የአንድ ዓይነት ሰብል እርሻ" መልክ ቀጥሏል ሲሉም አክለዋል።

ባርነት የምዕራባውያንን ዕድገት እንዴት እንዳፋጠነው እና ዛሬ አዲስ የቅኝ ግዛት ሥርዓት ለምን እንደተፈጠረ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0