የዩክሬን ሀገራዊ ርዕዮተ-ዓለም በኒኦ-ናዚዝም ላይ የተገነባ ነው - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopiaየዩክሬን ሀገራዊ ርዕዮተ-ዓለም በኒኦ-ናዚዝም ላይ የተገነባ ነው - ፑቲን
የዩክሬን ሀገራዊ ርዕዮተ-ዓለም በኒኦ-ናዚዝም ላይ የተገነባ ነው - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.08.2026
ሰብስክራይብ

የዩክሬን ሀገራዊ ርዕዮተ-ዓለም በኒኦ-ናዚዝም ላይ የተገነባ ነው - ፑቲን

የዩክሬን የወቅቱ ባለሥልጣናት ኒኦ-ናዚዝምን የሀገራቸው ርዕዮተ-ዓለም መሠረት ማድረጋቸውን የገለጹት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ ይህም "አስከፊ" እና ለልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከተደረጉት ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ መሆኑን ተናግረዋል።

"ይህንን ልንታገሰው አንችልም፤ አንታገሠውምም" ሲሉ ፑቲን ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን የተናገሩ ሲሆን፣ ሩሲያ እየታገለች ያለችው ከኒኦ-ናዚዝም ጋር ብቻ ሳይሆን ከሩሲያ ጠልነት እና የሩሲያን ባህልና ታሪክ ለማጥፋት ከሚደረጉ ሙከራዎች ጋር ጭምር እንደሆነ አክለዋል።

እርሳቸው እንዳመላከቱት፣ ፖላንድ ምንም እንኳን የራሷ በግልጽ የሚታወቅ የሩሲያ ጠልነት ቢኖርባትም፤ ለፖላንድ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት በሚመስል መልኩ ለዩክሬን የኒኦ-ናዚዝም ርዕዮተ-ዓለም ከፍተኛ ትኩረት እየሰጠች ትገኛለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0