የሩሲያ ጥቃቶች በኦዴሳ ክልል የሚገኙ የዩክሬን የነዳጅ ማከማቻዎችን ደበደቡ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጥቃቶች በኦዴሳ ክልል የሚገኙ የዩክሬን የነዳጅ ማከማቻዎችን ደበደቡ
የሩሲያ ጥቃቶች በኦዴሳ ክልል የሚገኙ የዩክሬን የነዳጅ ማከማቻዎችን ደበደቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.08.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጥቃቶች በኦዴሳ ክልል የሚገኙ የዩክሬን የነዳጅ ማከማቻዎችን ደበደቡ

"ሰው አልባ በሆኑ የአየር ላይ ድሮኖች በተፈጸሙ ጥቃቶች፣ በኦዴሳ ክልል በሚገኘው የዩዝኒ ወደብ ነዳጅና ቅባቶችን የያዙ አምስት ታንከሮች እንዲሁም ወታደራዊ ጭነቶችን ለማውረድና ለማከማቸት የሚያገለግሉ የወደብ መሠረተ-ልማቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል" ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የሩሲያ ኃይሎች ለዩክሬን ጦር ዕቃዎችን በማጓጓዝ ላይ በሚሳተፉ ወደቦችና የባህር መርከቦች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን ቀጥለዋል ሲል ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0