ዮሚፍ ቀጀልቻ የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረ–ወሰን ሰበረ
16:24 23.08.2026 (የተሻሻለ: 16:44 23.08.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ዮሚፍ ቀጀልቻ የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረ–ወሰን ሰበረ
ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ በቦነስ አይረስ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ግማሽ ማራቶን ውድድር አስደናቂ ታሪክ ሠርቷል፡፡
አዲሱ የዓለም ክብረ–ወሰን፦ 56:51
የተሻሻለው ሰዓት፦ የኡጋንዳዊው ጃኮብ ኪፕሊሞ በሊዝበን የያዘውን የ57:20 (በ29 ሰከንዶች ተሻሽሏል)፡፡
የበላይነት ዳግም ማረጋገጥ፦ ዮሚፍ በ2024 በቫሌንሲያ ያስመዘገበውን የ57:30 ክበረ–ወሰንም አሻሽሏል፡፡
በሴቶች ውድድር፦
ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ፎተን ተስፋይ በ 1:03:57 በማጠናቀቅ ውድድሩን በከፍተኛ የበላይነት አሸናፊ ሆናለች፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia