https://amh.sputniknews.africa/20260823/5010082.html
የታንዛኒያዊው ተማሪ የፈጠራ ሥራ አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት "የወፍ በሽታ" ሕክምና ክትትልን አቃለለ
የታንዛኒያዊው ተማሪ የፈጠራ ሥራ አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት "የወፍ በሽታ" ሕክምና ክትትልን አቃለለ
Sputnik አፍሪካ
የታንዛኒያዊው ተማሪ የፈጠራ ሥራ አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት "የወፍ በሽታ" ሕክምና ክትትልን አቃለለየሙሂምቢሊ የጤና እና ተዛማጅ ሳይንሶች ዩኒቨርሲቲ ተማሪው አቡባካር ማቲያስ፣ አዲስ በሚወለዱ ሕፃናት ላይ የሚከሰተውን የወፍ በሽታ... 23.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-23T15:54+0300
2026-08-23T15:54+0300
2026-08-23T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/17/5011178_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_aed71b39d81ec430d9e24de02264c4f1.jpg
የታንዛኒያዊው ተማሪ የፈጠራ ሥራ አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት "የወፍ በሽታ" ሕክምና ክትትልን አቃለለየሙሂምቢሊ የጤና እና ተዛማጅ ሳይንሶች ዩኒቨርሲቲ ተማሪው አቡባካር ማቲያስ፣ አዲስ በሚወለዱ ሕፃናት ላይ የሚከሰተውን የወፍ በሽታ (አገርጥቶ) ሕክምና ለመከታተል የሚያግዝ መሣሪያ አልምቷል።"ቢሊሩቢን ሜትር" የሚል ሥያሜ ያገኘው መሣሪያው፣ ሕፃኑ በብርሃን ሕክምና (ፎቶግራፊ) ክፍል ውስጥ በሚሆንበት ወቅት የሚኖረው የሕክምና ሂደት በመከታተል ለጤና ባለሙያዎች ክትትሉን ፈጣን እና ምቹ ያደርጋል። ስለ "ቢሊሩቢን ሜትር" መሣሪያ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የታንዛኒያዊው ተማሪ የፈጠራ ሥራ አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት "የወፍ በሽታ" ሕክምና ክትትልን አቃለለ
Sputnik አፍሪካ
የታንዛኒያዊው ተማሪ የፈጠራ ሥራ አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት "የወፍ በሽታ" ሕክምና ክትትልን አቃለለ
2026-08-23T15:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/17/5011178_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_01225795584ece662eaf2c224eea5008.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የታንዛኒያዊው ተማሪ የፈጠራ ሥራ አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት "የወፍ በሽታ" ሕክምና ክትትልን አቃለለ
15:54 23.08.2026 (የተሻሻለ: 17:14 23.08.2026) የታንዛኒያዊው ተማሪ የፈጠራ ሥራ አዲስ ለተወለዱ ሕፃናት "የወፍ በሽታ" ሕክምና ክትትልን አቃለለ
የሙሂምቢሊ የጤና እና ተዛማጅ ሳይንሶች ዩኒቨርሲቲ ተማሪው አቡባካር ማቲያስ፣ አዲስ በሚወለዱ ሕፃናት ላይ የሚከሰተውን የወፍ በሽታ (አገርጥቶ) ሕክምና ለመከታተል የሚያግዝ መሣሪያ አልምቷል።
"ቢሊሩቢን ሜትር" የሚል ሥያሜ ያገኘው መሣሪያው፣ ሕፃኑ በብርሃን ሕክምና (ፎቶግራፊ) ክፍል ውስጥ በሚሆንበት ወቅት የሚኖረው የሕክምና ሂደት በመከታተል ለጤና ባለሙያዎች ክትትሉን ፈጣን እና ምቹ ያደርጋል።
ስለ "ቢሊሩቢን ሜትር" መሣሪያ የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉ? ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X