በኬክ የተሰራ የሙሽራ ቀሚስ በአዲስ አበባ

ሰብስክራይብ

#Viral | በኬክ የተሰራ የሙሽራ ቀሚስ በአዲስ አበባ

የኬክ፣ የዳቦ እና ጣፋጭ ምርቶች ዘርፍን ለማስተዋወቅ እንዲሁም የምግብ ቱሪዝምን ለማስፋፋት ባለመው “አዲስ የኬክ ኤክስፖ” የቀረበው ይህ ልዩ ኬክ ትኩረትን ስቧል። ከነሐሴ 15–17 ቀን 2018 ዓ.ም በአራዳ ፓርክ እየተካሄደ የሚገኘው ኤክስፖ በዛሬው ዕለት ይዘጋል::

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

ይህን ጥበብ የተገለጠበት የኬክ ሥራ እንዴት አገኙት? ሐሳብዎን ያጋሩን!

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0