ሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ

© telegram sputnik_ethiopiaሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ
ሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.08.2026
ሰብስክራይብ

ሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ

ጦርነትን የሚቃወሙ የሱዳን የፖለቲካና የሲቪል ማኅበራት ኃይሎች የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን ያቀረቡትን የውይይት ጥሪ እና የሀገሪቱን የሰላም አማራጮች ለመምከር በአዲስ አበባ የሁለት ቀናት ስብሰባ ጀምረዋል።

በብሔራዊ ኡማ ፓርቲ በማኅበራዊ ሚዲያው ባሰራጨው መግለጫ መሠረት ስብሰባውን ያዘጋጁት ከሱዳን ጦርም ሆነ ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ጋር ወግነው ያልቆሙ አካላት ናቸው።

ዋና ዋና ነጥቦች፦

በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብደላ ሀምዶክ የሚመራው የለውጥና ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ጥረት፣ የሕዝባዊ ኮንግረስ ፓርቲ እና የኡማ ፓርቲ ይገኙበታል።

በሱዳን ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚያስችሉ ሀገራዊ ርዕዮች፣ የውጭ አደራዳሪዎች ሚና እና አል-ቡርሃን ያቀረቡት የሰላም ውይይት ጥሪ የውይይት አጀንዳዎች ናቸው።

የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞሂዲን ሳሌም በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ውይይት ለማስጀመር የሚያስችሉ ግንኙነቶች እየተደረጉ መሆኑን ገልጸዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopia
ሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ - Sputnik አፍሪካ
1/5
© telegram sputnik_ethiopia
ሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ - Sputnik አፍሪካ
2/5
© telegram sputnik_ethiopia
ሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ - Sputnik አፍሪካ
3/5
© telegram sputnik_ethiopia
ሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ - Sputnik አፍሪካ
4/5
© telegram sputnik_ethiopia
ሱዳናውያን የሰላም ኃይሎች በአል-ቡርሃን የውይይት ጥሪ ላይ ለመምከር በኢትዮጵያ ተሰበሰቡ - Sputnik አፍሪካ
5/5
1/5
2/5
3/5
4/5
5/5
አዳዲስ ዜናዎች
0