በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ግጭት ለኬንያ ኤርዌይስ ፈተናዎችን ደቅኗል - ተንታኝ

ሰብስክራይብ

በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ግጭት ለኬንያ ኤርዌይስ ፈተናዎችን ደቅኗል - ተንታኝ

ሀገሪቱ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል የሚያልፉ የነዳጅ ማጓጓዣ መስመሮች 'በመቋረጣቸው' ምክንያት አስተማማኝ 'የነዳጅ አቅርቦት' ለማግኘት ችግር ገጥሟታል፤ ይህም "ረጅም የማቅረቢያ ሰንሰለቶችን እና አልፎ አልፎ አጭር ጊዜ የሚወስዱ መስተጓጎሎችን" ያስከተለ ሲሆን ወጪዎችንም እንዲናሩ አድርጓል ሲሉ የአቪዬሽን አማካሪው ሾን ሜንዲስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"እነሱ ያሏቸው ብቸኛው እውነተኛ አማራጭ የትኬት ዋጋን ከወጪው ጋር ማጣጣም ነው፤ [ነገር ግን] ብዙ ትኬቶች [አስቀድመው] በመሸጣቸው ምክንያት ይህ አስቸጋሪ ነው" ብለዋል።

ለተጨማሪ መረጃ የስፑትኒክ አፍሪካዋ ሪዳህ ቼቤት ያዘጋጀችውን ሙሉ ዘገባ ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0