https://amh.sputniknews.africa/20260822/5002466.html
በኢራኗ ቄሽም ደሴት የተከሰተውን የነዳጅ መፍሰስ ለማፅዳት የሚደረገውን ጥረት የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በስፑትኒክ ይፋ ሆኑ
በኢራኗ ቄሽም ደሴት የተከሰተውን የነዳጅ መፍሰስ ለማፅዳት የሚደረገውን ጥረት የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በስፑትኒክ ይፋ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
በኢራኗ ቄሽም ደሴት የተከሰተውን የነዳጅ መፍሰስ ለማፅዳት የሚደረገውን ጥረት የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በስፑትኒክ ይፋ ሆኑየአሜሪካ የአየር ኃይል በኢራን የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ የሰነዘረውን ጥቃት ተከተሎ በሀገሪቱ የባህር ዳርቻዎች ላይ የነዳጅ... 22.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-22T20:25+0300
2026-08-22T20:25+0300
2026-08-22T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/5002313_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_5218afc3d0f13f4abcf6da51f9cc422e.jpg
በኢራኗ ቄሽም ደሴት የተከሰተውን የነዳጅ መፍሰስ ለማፅዳት የሚደረገውን ጥረት የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በስፑትኒክ ይፋ ሆኑየአሜሪካ የአየር ኃይል በኢራን የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ የሰነዘረውን ጥቃት ተከተሎ በሀገሪቱ የባህር ዳርቻዎች ላይ የነዳጅ መበከል አደጋ መከሰቱን የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካዜም ቃሪባባዲ አስታውቀዋል። ሚኒስትሩ በተለይም በሆርሙዝ ወሽመጥ እና በምስራቃዊ የፋርስ ባሕረ ሰላጤ ትልቋ ደሴት በሆነችው ቄሽም ደሴት አካባቢ የደረሰውን የነዳጅ መበከል ጠቅሰዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኢራኗ ቄሽም ደሴት የተከሰተውን የነዳጅ መፍሰስ ለማፅዳት የሚደረገውን ጥረት የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በስፑትኒክ ይፋ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
በኢራኗ ቄሽም ደሴት የተከሰተውን የነዳጅ መፍሰስ ለማፅዳት የሚደረገውን ጥረት የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በስፑትኒክ ይፋ ሆኑ
2026-08-22T20:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/5002313_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_91bbe1b97193dce258e03509443082c2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኢራኗ ቄሽም ደሴት የተከሰተውን የነዳጅ መፍሰስ ለማፅዳት የሚደረገውን ጥረት የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በስፑትኒክ ይፋ ሆኑ
20:25 22.08.2026 (የተሻሻለ: 20:34 22.08.2026) በኢራኗ ቄሽም ደሴት የተከሰተውን የነዳጅ መፍሰስ ለማፅዳት የሚደረገውን ጥረት የሚያሳዩ ተንቀሳቃሽ ምስሎች በስፑትኒክ ይፋ ሆኑ
የአሜሪካ የአየር ኃይል በኢራን የኢነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ የሰነዘረውን ጥቃት ተከተሎ በሀገሪቱ የባህር ዳርቻዎች ላይ የነዳጅ መበከል አደጋ መከሰቱን የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካዜም ቃሪባባዲ አስታውቀዋል።
ሚኒስትሩ በተለይም በሆርሙዝ ወሽመጥ እና በምስራቃዊ የፋርስ ባሕረ ሰላጤ ትልቋ ደሴት በሆነችው ቄሽም ደሴት አካባቢ የደረሰውን የነዳጅ መበከል ጠቅሰዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X