https://amh.sputniknews.africa/20260822/5001802.html
የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ይዞታዎችን ደመሰሱ
የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ይዞታዎችን ደመሰሱ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ይዞታዎችን ደመሰሱበዛፖሮዥየ ክልል የሚገኘው የሩሲያ "ቮስቶክ" የጦር ምድብ "ክራስኖፖል" በተሰኙ ትክክለኛ ግብ-መቺ ተወንጫፊዎች በመጠቀም የዩክሬንን የመከላከያ ምሽግ... 22.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-22T19:34+0300
2026-08-22T19:34+0300
2026-08-22T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/5001649_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e96e823889e2fecb1b07d758c50d5885.jpg
የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ይዞታዎችን ደመሰሱበዛፖሮዥየ ክልል የሚገኘው የሩሲያ "ቮስቶክ" የጦር ምድብ "ክራስኖፖል" በተሰኙ ትክክለኛ ግብ-መቺ ተወንጫፊዎች በመጠቀም የዩክሬንን የመከላከያ ምሽግ ያደመሰሰ ሲሆን፣ የጠላትን የመከላከያ መስመር ወደ ኋላ እንዲያፈገፍግ አድርጓል።ባለፈው አንድ ሳምንት ውስጥ ዩክሬን በዚህ ክልል በቮስቶክ የጦር ምድብ በደረሰባት ጥቃት ከ2,340 በላይ ወታደሮችን፣ ሁለት ታንኮችን እና 15 የታጠቁ የውጊያ ተሽከርካሪዎችን አጥታለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ይዞታዎችን ደመሰሱ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ይዞታዎችን ደመሰሱ
2026-08-22T19:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/5001649_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_5c2c486854df81537db7cdba29b40a84.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ይዞታዎችን ደመሰሱ
19:34 22.08.2026 (የተሻሻለ: 19:44 22.08.2026) የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኙ የዩክሬን ይዞታዎችን ደመሰሱ
በዛፖሮዥየ ክልል የሚገኘው የሩሲያ "ቮስቶክ" የጦር ምድብ "ክራስኖፖል" በተሰኙ ትክክለኛ ግብ-መቺ ተወንጫፊዎች በመጠቀም የዩክሬንን የመከላከያ ምሽግ ያደመሰሰ ሲሆን፣ የጠላትን የመከላከያ መስመር ወደ ኋላ እንዲያፈገፍግ አድርጓል።
ባለፈው አንድ ሳምንት ውስጥ ዩክሬን በዚህ ክልል በቮስቶክ የጦር ምድብ በደረሰባት ጥቃት ከ2,340 በላይ ወታደሮችን፣ ሁለት ታንኮችን እና 15 የታጠቁ የውጊያ ተሽከርካሪዎችን አጥታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X