https://amh.sputniknews.africa/20260822/5001578.html
ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር እንቅስቃሴዎችን መደገፏ "ተቀባይነት የለውም" - የሩሲያ አምባሳደር
ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር እንቅስቃሴዎችን መደገፏ "ተቀባይነት የለውም" - የሩሲያ አምባሳደር
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር እንቅስቃሴዎችን መደገፏ "ተቀባይነት የለውም" - የሩሲያ አምባሳደር"ሩሲያ በአፍሪካ የዩክሬን ልዩ የደህንነት መዋቅሮች መነቃቃትን በተመለከተ በተደጋጋሚ ትኩረት ስታሳስብ ቆይታለች" ያሉት በደቡብ ሱዳን የሩሲያ አምባሳደር... 22.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-22T19:24+0300
2026-08-22T19:24+0300
2026-08-22T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/5001425_0:31:600:369_1920x0_80_0_0_691ef254713e452ef7d465f2eddb30d0.jpg
ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር እንቅስቃሴዎችን መደገፏ "ተቀባይነት የለውም" - የሩሲያ አምባሳደር"ሩሲያ በአፍሪካ የዩክሬን ልዩ የደህንነት መዋቅሮች መነቃቃትን በተመለከተ በተደጋጋሚ ትኩረት ስታሳስብ ቆይታለች" ያሉት በደቡብ ሱዳን የሩሲያ አምባሳደር አሌክሳንደር ኮስሞደሚያንስኪ፣ የሦስተኛ ሀገራትን ግዛት ለሽብር እንቅስቃሴዎች ማዘጋጃ፣ በጀት መመደቢያ ወይም ድጋፍ ለማድረጊያ መጠቀም ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አፅንኦት ሰጥተው ለስፑትኒክ ተናግረዋል። በአንፃሩ፣ የሞስኮ እና የደቡብ ሱዳን ግንኙነት ግልጽ እና ሰላማዊ መሆኑን አምባሳደሩ አፅንኦት ሰጥተዋል።"እኛ ሀገሪቱን የውጭ ኃይሎች የግጭት ሜዳ ለማድረግ አንፈልግም" ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/5001425_34:0:567:400_1920x0_80_0_0_7daa003649a8f2a649af268fe373dc7e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር እንቅስቃሴዎችን መደገፏ "ተቀባይነት የለውም" - የሩሲያ አምባሳደር
19:24 22.08.2026 (የተሻሻለ: 19:34 22.08.2026) ዩክሬን በአፍሪካ የሽብር እንቅስቃሴዎችን መደገፏ "ተቀባይነት የለውም" - የሩሲያ አምባሳደር
"ሩሲያ በአፍሪካ የዩክሬን ልዩ የደህንነት መዋቅሮች መነቃቃትን በተመለከተ በተደጋጋሚ ትኩረት ስታሳስብ ቆይታለች" ያሉት በደቡብ ሱዳን የሩሲያ አምባሳደር አሌክሳንደር ኮስሞደሚያንስኪ፣ የሦስተኛ ሀገራትን ግዛት ለሽብር እንቅስቃሴዎች ማዘጋጃ፣ በጀት መመደቢያ ወይም ድጋፍ ለማድረጊያ መጠቀም ፈጽሞ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን አፅንኦት ሰጥተው ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በአንፃሩ፣ የሞስኮ እና የደቡብ ሱዳን ግንኙነት ግልጽ እና ሰላማዊ መሆኑን አምባሳደሩ አፅንኦት ሰጥተዋል።
"እኛ ሀገሪቱን የውጭ ኃይሎች የግጭት ሜዳ ለማድረግ አንፈልግም" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X