አዲስ አበባ መንገዶቿን ከማያልቅ ቁፋሮ የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopiaአዲስ አበባ መንገዶቿን ከማያልቅ ቁፋሮ የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች
አዲስ አበባ መንገዶቿን ከማያልቅ ቁፋሮ የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.08.2026
ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ መንገዶቿን ከማያልቅ ቁፋሮ የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴና የንግድ ክዋኔ ሳይስተጉል ከመሬት በታች የፍሳሽ መስመሮችን የሚዘረጋበትን "ማይክሮ ተነሊንግ" ቴክኖሎጂ ትግበራ ተጀምሯል።

ቴክኖሎጂው መንገዶችንና የመሠረተ ልማት አውታሮችን ሳይቆፍሩ ከመሬት በታች ብቻ በመቦርቦር የፍሳሽ ትቦዎችን ለማሳለፍ የሚያስችል ነው።

የተከናወኑ ዋና ዋና የፕሮጀክት ሥራዎች

🟠 በመገናኛ (ደራርቱ ሕንፃ አቅራቢያ) 55 ሜትር የባቡር ሐዲድና የአስፓልት መንገድ የሚያቋርጥ የፍሳሽ መስመር ዝርጋታ፤

🟠 ከሲኤምሲ ወደ አዲስ ኮንቬንሽን ማዕከል፦ 92 ሜትር ርዝመት ያለው የመሬት ውስጥ መቦርቦር ሥራ፤

🟠 የቱቦ መጠን፦ በሁለቱም ሳይቶች 600 ሚሊ ሜትር ዲያሜትር ቱቦዎች ዝርጋታ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

ይህ ሥራ የምስራቅ ተፋሰስ የፍሳሽ መሠረተ ልማት ማሻሻያ ፕሮጀክት አካል ሲሆን፤ የትራፊክ መጨናነቅን እና የመሠረተ ልማት ውድመትን በመቀነስ የፍሳሽ አወጋገድ ስርዓቱን እንደሚያዘምን የከተማ አስተዳደሩ ገልጿል፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopia
አዲስ አበባ መንገዶቿን ከማያልቅ ቁፋሮ የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
1/4
© telegram sputnik_ethiopia
አዲስ አበባ መንገዶቿን ከማያልቅ ቁፋሮ የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
2/4
© telegram sputnik_ethiopia
አዲስ አበባ መንገዶቿን ከማያልቅ ቁፋሮ የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
3/4
© telegram sputnik_ethiopia
አዲስ አበባ መንገዶቿን ከማያልቅ ቁፋሮ የሚታደግ አዲስ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች - Sputnik አፍሪካ
4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0