https://amh.sputniknews.africa/20260822/4999804.html
ሊቢያ ውስጥ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ቦታ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
ሊቢያ ውስጥ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ቦታ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
Sputnik አፍሪካ
ሊቢያ ውስጥ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ቦታ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡበምዕራብ ሊቢያ በአል-ጊራን አካባቢ በሚገኝ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ዙሪያ፣ አርብ ዕለት ሚሳኤሎች እና ጥይቶች በተለያዩ አቅጣጫዎች ተበታትነው እንደነበር የሀገር... 22.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-22T17:24+0300
2026-08-22T17:24+0300
2026-08-22T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/4999651_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f2abd186c80762d4fb350b245b43c19e.jpg
ሊቢያ ውስጥ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ቦታ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡበምዕራብ ሊቢያ በአል-ጊራን አካባቢ በሚገኝ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ዙሪያ፣ አርብ ዕለት ሚሳኤሎች እና ጥይቶች በተለያዩ አቅጣጫዎች ተበታትነው እንደነበር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ከፍንዳታው በኋላ የጸጥታ ቡድኖች፣ አምቡላንሶች እና የሲቪል መከላከያ ኃይሎች ወደ ስፍራው ተሰማርተዋል።ℹ እስካሁን የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ ይፋ ባይሆንም፤ ምርመራ ቡድኖች አሁን ላይ ስፍራውን እየመረመሩ እና የተበተኑ የጦር መሣሪያ ቅሪቶችን እየሰበሰቡ እንደሚገኙ የሊቢያ ባለሥልጣናት ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሊቢያ ውስጥ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ቦታ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
Sputnik አፍሪካ
ሊቢያ ውስጥ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ቦታ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
2026-08-22T17:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/4999651_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_61b7b0fcde75102697aed0041321818d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሊቢያ ውስጥ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ቦታ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
17:24 22.08.2026 (የተሻሻለ: 17:34 22.08.2026) ሊቢያ ውስጥ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ቦታ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
በምዕራብ ሊቢያ በአል-ጊራን አካባቢ በሚገኝ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ዙሪያ፣ አርብ ዕለት ሚሳኤሎች እና ጥይቶች በተለያዩ አቅጣጫዎች ተበታትነው እንደነበር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ከፍንዳታው በኋላ የጸጥታ ቡድኖች፣ አምቡላንሶች እና የሲቪል መከላከያ ኃይሎች ወደ ስፍራው ተሰማርተዋል።
ℹ እስካሁን የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ ይፋ ባይሆንም፤ ምርመራ ቡድኖች አሁን ላይ ስፍራውን እየመረመሩ እና የተበተኑ የጦር መሣሪያ ቅሪቶችን እየሰበሰቡ እንደሚገኙ የሊቢያ ባለሥልጣናት ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X