https://amh.sputniknews.africa/20260822/4999580.html
በሩሲያ ክራስኖዳር ግዛት ዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት ሁለት ሕፃናት ተገደሉ - ባለሥልጣናት
በሩሲያ ክራስኖዳር ግዛት ዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት ሁለት ሕፃናት ተገደሉ - ባለሥልጣናት
Sputnik አፍሪካ
በሩሲያ ክራስኖዳር ግዛት ዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት ሁለት ሕፃናት ተገደሉ - ባለሥልጣናትበዬይስክ ቀጣና (ወረዳ) ሁለት አዋቂዎች የቆሰሉ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።"የድሮኑ ስብርባሪ በወደቡ ግቢ ውስጥ በሚገኝ ተቋም... 22.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-22T17:04+0300
2026-08-22T17:04+0300
2026-08-22T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/4999427_0:311:805:764_1920x0_80_0_0_3adc89b54e56848f6311d3ed28bb837e.jpg
በሩሲያ ክራስኖዳር ግዛት ዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት ሁለት ሕፃናት ተገደሉ - ባለሥልጣናትበዬይስክ ቀጣና (ወረዳ) ሁለት አዋቂዎች የቆሰሉ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።"የድሮኑ ስብርባሪ በወደቡ ግቢ ውስጥ በሚገኝ ተቋም ላይ ያረፈ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የተነሳውን እሳት የማጥፋት ሥራ እየተከናወነ ይገኛል" ሲሉ የአካባቢው ገዢ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/16/4999427_0:236:805:840_1920x0_80_0_0_3bc9f781da5560f131a90fafbbcc7eba.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በሩሲያ ክራስኖዳር ግዛት ዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት ሁለት ሕፃናት ተገደሉ - ባለሥልጣናት
17:04 22.08.2026 (የተሻሻለ: 17:14 22.08.2026) በሩሲያ ክራስኖዳር ግዛት ዩክሬን በፈጸመችው ጥቃት ሁለት ሕፃናት ተገደሉ - ባለሥልጣናት
በዬይስክ ቀጣና (ወረዳ) ሁለት አዋቂዎች የቆሰሉ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው ይገኛል።
"የድሮኑ ስብርባሪ በወደቡ ግቢ ውስጥ በሚገኝ ተቋም ላይ ያረፈ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት የተነሳውን እሳት የማጥፋት ሥራ እየተከናወነ ይገኛል" ሲሉ የአካባቢው ገዢ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X