የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር የማጓጓዝ አቅሙን ወደ 4 ሚሊዮን ቶን አሳደገ

ሰብስክራይብ

የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር የማጓጓዝ አቅሙን ወደ 4 ሚሊዮን ቶን አሳደገ

በ3.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባውና 656 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የኢትዮ-ጂቡቲ ኤሌክትሪክ ባቡር በተደረገለት ሪፎርም ከኪሳራ ወጥቶ ወደ ትርፋማነት መሸጋገሩን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ ገልጸዋል፡፡

በበተደረገው ማሻሻያ የማኅበሩ ዓመታዊ የማጓጓዝ አቅም ከ1.3 ሚሊዮን ወደ 4 ሚሊዮን ቶን አድጓል። በዚህም የሀገሪቱን የወጪ ንግድ የሎጀስቲክስ ድርሻ ወደ 50 በመቶ፣ የገቢ ንግዱን ደግሞ ወደ 25 በመቶ ከፍ ማድረግ ተችሏል።

ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት የስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮን ይመልከቱ፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0