የኢትዮጵያ የሙዝ ሕልም፦ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ
20:25 21.08.2026 (የተሻሻለ: 20:34 21.08.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የሙዝ ሕልም፦ ከሀገር ውስጥ ፍጆታ ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሙዝ ምርት አቅም እያላት የወጪ ንግዷ በጎረቤት ሀገራት ብቻ መወሰኑን የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) የሙዝ ወጪ ንግድ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል፡፡
በአበባና አትክልት ዘርፍ የተገኘውን የሎጂስቲክስና የገበያ ትስስር ልምድ በመጠቀም የሙዝ ወጪ ንግድን ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ ማሳደግ እንደሚገባም አሳስበዋል።
የበለጠ ለመረዳት የስፑትኒክ አፍሪካን ግራፊክስ ይመልከቱ
ኢትዮጵያ የሙዝ የወጪ ንግድ ማዕከል መሆን ትችላለች? አስተያየትዎን ይስጡ፤ ልጥፉን ያጋሩ፤ ፎሎው ያድርጉን።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X