https://amh.sputniknews.africa/20260821/4991596.html
ቋንቋ፣ ሰንደቅ ዓላማ እና ብሔራዊ መዝሙር፦ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ከስምምነት የተደረሰባቸው ምክረ ሐሳቦች
ቋንቋ፣ ሰንደቅ ዓላማ እና ብሔራዊ መዝሙር፦ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ከስምምነት የተደረሰባቸው ምክረ ሐሳቦች
Sputnik አፍሪካ
#sputnikinfographics | ቋንቋ፣ ሰንደቅ ዓላማ እና ብሔራዊ መዝሙር፦ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ከስምምነት የተደረሰባቸው ምክረ ሐሳቦችበሀገራዊ የምክክር መድረክ የተሳተፉ ስምንት ቡድኖች በሀገር ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ያቀረቧቸውን ምክረ... 21.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-21T18:14+0300
2026-08-21T18:14+0300
2026-08-21T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4991443_0:280:1280:1000_1920x0_80_0_0_a2d0ae8b8f42f3069db2abc31db374d4.jpg
#sputnikinfographics | ቋንቋ፣ ሰንደቅ ዓላማ እና ብሔራዊ መዝሙር፦ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ከስምምነት የተደረሰባቸው ምክረ ሐሳቦችበሀገራዊ የምክክር መድረክ የተሳተፉ ስምንት ቡድኖች በሀገር ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ያቀረቧቸውን ምክረ ሐሳቦች ያጣጣመ ቃለ ጉባዔ በትናንትናው ዕለት ቀርቧል። በዚህም መሠረት በብሔራዊ እና የፌዴራል ሥራ ቋንቋዎች፣ በሰንደቅ ዓላማውና አርማው እንዲሁም በብሔራዊና ክልላዊ መዝሙሮች ዙሪያ የተደረሱ ዋና ዋና የምክረ ሐሳብ ስምምነቶች ተለይተዋል። የቀረቡትን ዝርዝር አጀንዳዎች በአንድ እይታ ለመገንዘብ የስፑትኒክ አፍሪካን የመረጃ ግራፊክስ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4991443_0:160:1280:1120_1920x0_80_0_0_64dcb9735517facd097d54d915c44fce.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቋንቋ፣ ሰንደቅ ዓላማ እና ብሔራዊ መዝሙር፦ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ከስምምነት የተደረሰባቸው ምክረ ሐሳቦች
18:14 21.08.2026 (የተሻሻለ: 18:24 21.08.2026) #sputnikinfographics | ቋንቋ፣ ሰንደቅ ዓላማ እና ብሔራዊ መዝሙር፦ በሀገራዊ የምክክር መድረክ ከስምምነት የተደረሰባቸው ምክረ ሐሳቦች
በሀገራዊ የምክክር መድረክ የተሳተፉ ስምንት ቡድኖች በሀገር ግንባታ አጀንዳዎች ላይ ያቀረቧቸውን ምክረ ሐሳቦች ያጣጣመ ቃለ ጉባዔ በትናንትናው ዕለት ቀርቧል። በዚህም መሠረት በብሔራዊ እና የፌዴራል ሥራ ቋንቋዎች፣ በሰንደቅ ዓላማውና አርማው እንዲሁም በብሔራዊና ክልላዊ መዝሙሮች ዙሪያ የተደረሱ ዋና ዋና የምክረ ሐሳብ ስምምነቶች ተለይተዋል።
የቀረቡትን ዝርዝር አጀንዳዎች በአንድ እይታ ለመገንዘብ የስፑትኒክ አፍሪካን የመረጃ ግራፊክስ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X