በቡሩንዲ ቡጁምቡራ ማዕከላዊ ቦታ በሚገኙ ሁለት ዋና ዋና የገበያ ማዕከላት ላይ ከባድ የቃጠሎ አደጋ አጋጠመ

ሰብስክራይብ

በቡሩንዲ ቡጁምቡራ ማዕከላዊ ቦታ በሚገኙ ሁለት ዋና ዋና የገበያ ማዕከላት ላይ ከባድ የቃጠሎ አደጋ አጋጠመ

አደጋው አርብ ማለዳ በ«ንዳዪዛምባ ጋለሪ» የተቀሰቀሰ ሲሆን፣ እሳቱ በፍጥነት ወደ አጎራባቹ «ለ ፓሪሲየን ጋለሪ» መዛመቱን የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በሀገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 3፡15 (9:15 am) ገደማ ድረስ እሳቱን በቁጥጥር ስር ማዋል አልተቻለም ነበር።

እስካሁን ስለቃጠሎው መንስኤ፣ በሰው ላይ ስለደረሰ ጉዳት እንዲሁም አጠቃላይ የአደጋው የጉዳት መጠን በተመለከተ የተገለፀ ይፋዊ መረጃ የለም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0