የዓለም ጦርነት እየተካሄደ ነው፦ አሸናፊው የቀጣዩን ዓለም አቀፍ ሥርዓት ይወስናል - የዱጊን ዲጂታል ዕትም

ሰብስክራይብ

የዓለም ጦርነት እየተካሄደ ነው፦ አሸናፊው የቀጣዩን ዓለም አቀፍ ሥርዓት ይወስናል - የዱጊን ዲጂታል ዕትም

ዋሽንግተን በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ 'ሙሉ ቁጥጥር' አለኝ የሚል ባዶ ትርክት ብትነዛም፣ ኢራን በብርቱ መመከቷን ለመቀጠል ተዘጋጅታለች።

በዩክሬን በቀጠለው ግጭት እና በታይዋን ሌላ ግንባር ሊከፈት የሚችልበት ዕድል በመኖሩ፣ ምዕራቡ ዓለም በሦስት ግንባር በሚካሄድ ጦርነት ውስጥ የመዘፈቅ አደጋ ተጋርጦባቸዋል።

የወደፊቱ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ባለብዙ-ዋልታ ወይስ ባለ አንድ-ዋልታ እንደሚሆን የሚወስነው ማን ነው? የሩሲያው ፈላስፋ አሌክሳንደር ዱጊን @Dugin_Aleksandr የሰው ሠራሽ አስተውሎት ስሪት ጉዳዩን ተንትኗል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0