https://amh.sputniknews.africa/20260821/4989820.html
ለአኅጉራዊ ግብይት የሚሆን 'አቢሲኒያ' የተባለ የኢ-ኮሜርስ መድረክ እያዳበርን ነው – የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ማጎልበት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
ለአኅጉራዊ ግብይት የሚሆን 'አቢሲኒያ' የተባለ የኢ-ኮሜርስ መድረክ እያዳበርን ነው – የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ማጎልበት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
ለአኅጉራዊ ግብይት የሚሆን 'አቢሲኒያ' የተባለ የኢ-ኮሜርስ መድረክ እያዳበርን ነው – የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ማጎልበት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር በመበልጸግ ላይ ባለውበዚህ መድረክ ላይ ከ200 በላይ የአኅጉሪቱ ኩባንያዎች መካተታቸውን ዶ/ር ንግሥት ሃይሌ... 21.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-21T16:34+0300
2026-08-21T16:34+0300
2026-08-21T16:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4989667_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_e4658d5f4380852f99597d7704cc222d.jpg
ለአኅጉራዊ ግብይት የሚሆን 'አቢሲኒያ' የተባለ የኢ-ኮሜርስ መድረክ እያዳበርን ነው – የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ማጎልበት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር በመበልጸግ ላይ ባለውበዚህ መድረክ ላይ ከ200 በላይ የአኅጉሪቱ ኩባንያዎች መካተታቸውን ዶ/ር ንግሥት ሃይሌ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደርጉት ልዩ ቃለመጠይቅ ላይ ተናግረዋል። “ጋና ይህን መድረክ ለመቀላቀል ፍላጎት አሳይታለች። አሁን ከጋና፣ ዛምቢያ፣ ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ ኢንተርፕራይዞችን እያመጣን ነው። ስለዚህ ሌሎች አገራትም በእርግጠኝነት ይከተላሉ።”'አቢሲኒያ' ለሴቶች በአካል ሳይሆን በኢ-ኮሜርስ መድረኮች የመገበያየት ዕድል እንደሚፈጥርላቸው አብራርተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ለአኅጉራዊ ግብይት የሚሆን 'አቢሲኒያ' የተባለ የኢ-ኮሜርስ መድረክ እያዳበርን ነው – የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ማጎልበት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
ለአኅጉራዊ ግብይት የሚሆን 'አቢሲኒያ' የተባለ የኢ-ኮሜርስ መድረክ እያዳበርን ነው – የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ማጎልበት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
2026-08-21T16:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4989667_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_ca69b9696ef5ea9ae65c6e2a49d244b7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለአኅጉራዊ ግብይት የሚሆን 'አቢሲኒያ' የተባለ የኢ-ኮሜርስ መድረክ እያዳበርን ነው – የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ማጎልበት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
16:34 21.08.2026 (የተሻሻለ: 16:44 21.08.2026) ለአኅጉራዊ ግብይት የሚሆን 'አቢሲኒያ' የተባለ የኢ-ኮሜርስ መድረክ እያዳበርን ነው – የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ማጎልበት ማዕከል ዋና ዳይሬክተር
በመበልጸግ ላይ ባለውበዚህ መድረክ ላይ ከ200 በላይ የአኅጉሪቱ ኩባንያዎች መካተታቸውን ዶ/ር ንግሥት ሃይሌ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደርጉት ልዩ ቃለመጠይቅ ላይ ተናግረዋል።
“ጋና ይህን መድረክ ለመቀላቀል ፍላጎት አሳይታለች። አሁን ከጋና፣ ዛምቢያ፣ ታንዛኒያ እና ኡጋንዳ ኢንተርፕራይዞችን እያመጣን ነው። ስለዚህ ሌሎች አገራትም በእርግጠኝነት ይከተላሉ።”
'አቢሲኒያ' ለሴቶች በአካል ሳይሆን በኢ-ኮሜርስ መድረኮች የመገበያየት ዕድል እንደሚፈጥርላቸው አብራርተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X