https://amh.sputniknews.africa/20260821/4987802.html
በናይጄሪያ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ ቢያንስ 51 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ - መገናኛ ብዙኃን
በናይጄሪያ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ ቢያንስ 51 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ - መገናኛ ብዙኃን
Sputnik አፍሪካ
በናይጄሪያ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ ቢያንስ 51 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ - መገናኛ ብዙኃን"እስካሁን የ46 ሰዎችን አስክሬን የቀበርን ሲሆን፣ ተጨማሪ አምስት አስክሬኖች ደግሞ አሁን ከወንዙ ወጥተዋል" ሲሉ አደጋው በደረሰበት ጎሮንዮ ቀጠና (ወረዳ)... 21.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-21T13:54+0300
2026-08-21T13:54+0300
2026-08-21T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4987649_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_7bef39a4c5d7b53521ff689552799ef1.jpg
በናይጄሪያ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ ቢያንስ 51 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ - መገናኛ ብዙኃን"እስካሁን የ46 ሰዎችን አስክሬን የቀበርን ሲሆን፣ ተጨማሪ አምስት አስክሬኖች ደግሞ አሁን ከወንዙ ወጥተዋል" ሲሉ አደጋው በደረሰበት ጎሮንዮ ቀጠና (ወረዳ) በሚገኘው ጎራኡ መንደር የቀድሞ የከተማው ምክር ቤት አባል ኢብራሂም ሙሳ ገልጸዋል።ጀልባዋ ጉዞ በጀመረች ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መስመጧን መገናኛ ብዙኃን ያቀረቧቸው የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።እንደ አካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘገባ የነፍስ አድን ጥረቱ አሁንም ቀጥሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4987649_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_7f45b634adbfd126327b67b26b07cf23.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በናይጄሪያ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ ቢያንስ 51 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ - መገናኛ ብዙኃን
13:54 21.08.2026 (የተሻሻለ: 14:04 21.08.2026) በናይጄሪያ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ ቢያንስ 51 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ - መገናኛ ብዙኃን
"እስካሁን የ46 ሰዎችን አስክሬን የቀበርን ሲሆን፣ ተጨማሪ አምስት አስክሬኖች ደግሞ አሁን ከወንዙ ወጥተዋል" ሲሉ አደጋው በደረሰበት ጎሮንዮ ቀጠና (ወረዳ) በሚገኘው ጎራኡ መንደር የቀድሞ የከተማው ምክር ቤት አባል ኢብራሂም ሙሳ ገልጸዋል።
ጀልባዋ ጉዞ በጀመረች ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መስመጧን መገናኛ ብዙኃን ያቀረቧቸው የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።
እንደ አካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘገባ የነፍስ አድን ጥረቱ አሁንም ቀጥሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X