https://amh.sputniknews.africa/20260821/4985600.html
ሩሲያ አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ፣ የአንቶኒዮ ጉቴሬዝን 'አስከፊ' ስህተቶች እንዲያርም ትጠብቃለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሩሲያ አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ፣ የአንቶኒዮ ጉቴሬዝን 'አስከፊ' ስህተቶች እንዲያርም ትጠብቃለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ፣ የአንቶኒዮ ጉቴሬዝን 'አስከፊ' ስህተቶች እንዲያርም ትጠብቃለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር“መጪው የፋይናንስ እና የስተዳደር መሪ፣ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እና ቡድናቸው የፈጸሟቸውንና ድርጅቱን ለከፍተኛ ውጥረትና... 21.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-21T10:14+0300
2026-08-21T10:14+0300
2026-08-21T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4985447_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_4302076c02ca06ece6bba65a15418861.jpg
ሩሲያ አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ፣ የአንቶኒዮ ጉቴሬዝን 'አስከፊ' ስህተቶች እንዲያርም ትጠብቃለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር“መጪው የፋይናንስ እና የስተዳደር መሪ፣ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እና ቡድናቸው የፈጸሟቸውንና ድርጅቱን ለከፍተኛ ውጥረትና ቀውስ የዳረጉትን እጅግ አስከፊ ስህተቶችን በጥልቀት የማረም ሥራ እንደሚሠሩ እንጠብቃለን” ሲሉ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በሰጡት ማብራሪያ ላይ ገልጸዋል፡፡ የተመድ ቢሮክራሲ “ሥረ–ነቀል ማስተካከያ” እንደሚያስፈልገው አጽንኦት የሰጡት ቃል አቀባይዋ፣ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት መካከል ጥሩ ትብብር እስከካለ ድረስ ድርጅቱ ዓለም አቀፍ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ውጤታማ መሣሪያ መሆን እንደሚችልም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4985447_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_c2cee5504d5cea135199453c2c8b077f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ፣ የአንቶኒዮ ጉቴሬዝን 'አስከፊ' ስህተቶች እንዲያርም ትጠብቃለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
10:14 21.08.2026 (የተሻሻለ: 10:24 21.08.2026) ሩሲያ አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ፣ የአንቶኒዮ ጉቴሬዝን 'አስከፊ' ስህተቶች እንዲያርም ትጠብቃለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
“መጪው የፋይናንስ እና የስተዳደር መሪ፣ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እና ቡድናቸው የፈጸሟቸውንና ድርጅቱን ለከፍተኛ ውጥረትና ቀውስ የዳረጉትን እጅግ አስከፊ ስህተቶችን በጥልቀት የማረም ሥራ እንደሚሠሩ እንጠብቃለን” ሲሉ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በሰጡት ማብራሪያ ላይ ገልጸዋል፡፡
የተመድ ቢሮክራሲ “ሥረ–ነቀል ማስተካከያ” እንደሚያስፈልገው አጽንኦት የሰጡት ቃል አቀባይዋ፣ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት መካከል ጥሩ ትብብር እስከካለ ድረስ ድርጅቱ ዓለም አቀፍ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ውጤታማ መሣሪያ መሆን እንደሚችልም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X