https://amh.sputniknews.africa/20260821/4984940.html
ሩሲያ የአውሮፓ ሕብረት የታገዱ ሀብቶችን ወደ ዩክሬን በመላክ ሽብርተኝነትን እረዳ ነው ስትል ከሰሰች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሩሲያ የአውሮፓ ሕብረት የታገዱ ሀብቶችን ወደ ዩክሬን በመላክ ሽብርተኝነትን እረዳ ነው ስትል ከሰሰች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የአውሮፓ ሕብረት የታገዱ ሀብቶችን ወደ ዩክሬን በመላክ ሽብርተኝነትን እረዳ ነው ስትል ከሰሰች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የታገዱ የሩሲያ ገንዘቦችን ለዩክሬን ማስተላለፍ "በሽብር ጥቃቶች አደረጃጀት ላይ እንደ መተባበር" ይቆጠራል... 21.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-21T08:54+0300
2026-08-21T08:54+0300
2026-08-21T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4984787_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_df033bbee846465659c8280889ed071a.jpg
ሩሲያ የአውሮፓ ሕብረት የታገዱ ሀብቶችን ወደ ዩክሬን በመላክ ሽብርተኝነትን እረዳ ነው ስትል ከሰሰች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የታገዱ የሩሲያ ገንዘቦችን ለዩክሬን ማስተላለፍ "በሽብር ጥቃቶች አደረጃጀት ላይ እንደ መተባበር" ይቆጠራል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልጸዋል።ሞስኮ በዩክሬን በሚፈጸሙ የዘር ማጥፋት፣ ሽብርተኝነት ወይም ሌሎች ዓለም አቀፍ ወንጀሎች ላይ ድጋፍ በሚያደርጉ ግለሰቦች ላይ ክስ የማቅረብ መብቷ የተጠበቀ መሆኑንም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ የአውሮፓ ሕብረት የታገዱ ሀብቶችን ወደ ዩክሬን በመላክ ሽብርተኝነትን እረዳ ነው ስትል ከሰሰች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የአውሮፓ ሕብረት የታገዱ ሀብቶችን ወደ ዩክሬን በመላክ ሽብርተኝነትን እረዳ ነው ስትል ከሰሰች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
2026-08-21T08:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/15/4984787_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_426b4b9e94915f17f11691f72b723e94.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የአውሮፓ ሕብረት የታገዱ ሀብቶችን ወደ ዩክሬን በመላክ ሽብርተኝነትን እረዳ ነው ስትል ከሰሰች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
08:54 21.08.2026 (የተሻሻለ: 09:04 21.08.2026) ሩሲያ የአውሮፓ ሕብረት የታገዱ ሀብቶችን ወደ ዩክሬን በመላክ ሽብርተኝነትን እረዳ ነው ስትል ከሰሰች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የታገዱ የሩሲያ ገንዘቦችን ለዩክሬን ማስተላለፍ "በሽብር ጥቃቶች አደረጃጀት ላይ እንደ መተባበር" ይቆጠራል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልጸዋል።
ሞስኮ በዩክሬን በሚፈጸሙ የዘር ማጥፋት፣ ሽብርተኝነት ወይም ሌሎች ዓለም አቀፍ ወንጀሎች ላይ ድጋፍ በሚያደርጉ ግለሰቦች ላይ ክስ የማቅረብ መብቷ የተጠበቀ መሆኑንም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X