ሩዋንዳ በኪጋሊ ቆሻሻን ለመለየት የሚያስችል አዲስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ እየሞከረች ነው

ሰብስክራይብ

ሩዋንዳ በኪጋሊ ቆሻሻን ለመለየት የሚያስችል አዲስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ እየሞከረች ነው

በሙከራ ላይ የሚገኘው የልየታ ሥርዓት የማጣራት ሂደቱን የበለጠ ቀልጣፋ የሚያደርግ እና የቆሻሻ መልሶ መጠቀምን ሊያሻሽል የሚችል ነው።

ሀገሪቱ የአካባቢ ጥበቃና ዘላቂነትን ለማረጋገጥ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ተጠቅማ የከተሞች የቆሻሻ አወጋገድ ፈተናዎችን ለመቅረፍ የሚያስችሉ የተሻሉና ዘመናዊ መንገዶችን በማማተር ላይ ናት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0