"ሙልሙል አልያዝኩም ..." ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆያ ሆዬ ጨዋታ ለከበቧቸው ታዳጊዎች ገንዘብ ሰጡ

ሰብስክራይብ

#Viral | "ሙልሙል አልያዝኩም ..." ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆያ ሆዬ ጨዋታ ለከበቧቸው ታዳጊዎች ገንዘብ ሰጡ

የትምህርት ሚኒስትሩ፣ አራት ኪሎ አካባቢ የእግር ጉዞ ላይ ሳሉ ሆያ ሆዬ በሚጨፍሩ ታዳጊዎች ተይዘዋል፤ ለጨፈሩላቸው ታዳጊዎች ከሙልሙል ይልቅ የገንዘብ ሽልማት ሲያበረክቱም ታይተዋል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0