ኢትዮጵያውያን በርካታ ግድቦችን የመገንባት አቅም እና ዝግጁነት አላቸው - የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያውያን በርካታ ግድቦችን የመገንባት አቅም እና ዝግጁነት አላቸው - የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስፈጻሚ

አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዓባይ ውሃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ላይ ለዘመናት የቆየውን የተዛባ አረዳድ የቀየረ መሆኑን ጠቅሰው "ዓባይ የተፋሰሱ አገራት በትብብር የሚጠቀሙት ሀብት እንጂ የአንድ ሀገር የግል ንብረት አይደለም" ብለዋል።

ለመሆኑ ኢትዮጵያ ምን ያህል ግድቦችን የመገንባት አቅም አላት? የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0