https://amh.sputniknews.africa/20260820/4983793.html
አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ የኢትዮጵያ የተግባር ተኮር ትምህርት አዲስ ምዕራፍ
አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ የኢትዮጵያ የተግባር ተኮር ትምህርት አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ የኢትዮጵያ የተግባር ተኮር ትምህርት አዲስ ምዕራፍየትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ጥራት ለማረጋገጥ በሁሉም ክልሎች የሚያስገነባቸው 13 ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አካል የሆኑ 9 ማዕከላት በአዲሱ የትምህርት ዘመን... 20.08.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-08-20T21:34+0300
2026-08-20T21:34+0300
2026-08-20T21:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4983640_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_23087ffa94019222ebd1baa2f03b9f0c.jpg
አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ የኢትዮጵያ የተግባር ተኮር ትምህርት አዲስ ምዕራፍየትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ጥራት ለማረጋገጥ በሁሉም ክልሎች የሚያስገነባቸው 13 ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አካል የሆኑ 9 ማዕከላት በአዲሱ የትምህርት ዘመን ትምህርት ለመስጠት ተሰናድተዋል። እያንዳንዳቸው ሙሉ በሙሉ ሥራ ሲጀሩ እስከ 1,000 ተማሪዎችን የመቀበል አቅም አላቸው። የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ መግባት ኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት ምን ያህል ወሳኝ ነው? ቪዲዮውን ተመልክተው አስተያየትዎን ያጋሩ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ የኢትዮጵያ የተግባር ተኮር ትምህርት አዲስ ምዕራፍ
Sputnik አፍሪካ
አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ የኢትዮጵያ የተግባር ተኮር ትምህርት አዲስ ምዕራፍ
2026-08-20T21:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/08/14/4983640_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_99eae8b2254fa37baa3e6eb84bc1d9f2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ የኢትዮጵያ የተግባር ተኮር ትምህርት አዲስ ምዕራፍ
21:34 20.08.2026 (የተሻሻለ: 21:44 20.08.2026) አዳሪ ትምህርት ቤቶች፦ የኢትዮጵያ የተግባር ተኮር ትምህርት አዲስ ምዕራፍ
የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ጥራት ለማረጋገጥ በሁሉም ክልሎች የሚያስገነባቸው 13 ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አካል የሆኑ 9 ማዕከላት በአዲሱ የትምህርት ዘመን ትምህርት ለመስጠት ተሰናድተዋል። እያንዳንዳቸው ሙሉ በሙሉ ሥራ ሲጀሩ እስከ 1,000 ተማሪዎችን የመቀበል አቅም አላቸው።
የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ወደ ሥራ መግባት ኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት ምን ያህል ወሳኝ ነው? ቪዲዮውን ተመልክተው አስተያየትዎን ያጋሩ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X