የጌትስ የወባ ትንኝ ፕሮጀክት፦ በዘረመል ለውጥ በተፈጥሮ ላይ የሚደረግ ሙከራ

ሰብስክራይብ

የጌትስ የወባ ትንኝ ፕሮጀክት፦ በዘረመል ለውጥ በተፈጥሮ ላይ የሚደረግ ሙከራ

እ.አ.አ. ነሐሴ 20 ዓለም አቀፍ የወባ ትንኝ ቀን የሚከበረው፣ እነዚህ ነፍሳት የወባ በሽታን የሚያስተላልፉ መሆናቸው የተገኘበትን ዕለት ለማሰብ ነው።

በአሁኑ ወቅት የወባ በሽታን ለመከላከል የሚደረገው ጥረት አነጋጋሪ ወደሆነ አቅጣጫ እየተሸጋገረ ያለ ሲሆን፣ በአፍሪካ አህጉር ከፍተኛ ስጋትን ፈጥሯል። በቢል ጌትስ በገንዘብ የሚደገፉ ፕሮጀክቶች በዘረመል (ጄኔቲክ) የተሻሻሉ የወባ ትንኞችን በተጨባጭ ዓለም ላይ በመልቀቅ በመሞከር ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ ይህም ከባድ የስነ-ምኅዳር ስጋቶችን አስነስቷል።

ነገር ግን እነዚህ በላቦራቶሪ የተደረጉ የዘረመል ለውጦች ወደ ተፈጥሮአዊው አካባቢ ሲቀላቀሉ ምን ሊከሰት ይችላል

በእነዚህ አነጋጋሪ ሙከራዎች በስተጀርባ ያሉትን የተሰወሩ አደጋዎች ለመገንዘብ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0