ሩሲያ የመንጋ ድሮን ጥቃቶችን ለመመከት "ፓንትሲር" የአየር መከላከያ ሥርዓቷን አሻሻለች

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ የመንጋ ድሮን ጥቃቶችን ለመመከት "ፓንትሲር" የአየር መከላከያ ሥርዓቷን አሻሻለች
ሩሲያ የመንጋ ድሮን ጥቃቶችን ለመመከት ፓንትሲር የአየር መከላከያ ሥርዓቷን አሻሻለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የመንጋ ድሮን ጥቃቶችን ለመመከት "ፓንትሲር" የአየር መከላከያ ሥርዓቷን አሻሻለች

ሩሲያ በቅርብ የውጊያ ተሞክሮዎች ላይ ተመስርተው የተሻሻሉ፣ በ45 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ያለን ዒላማ የመለየት አቅም ያላቸውን 'ፓንትሲር-ኤስ ኤ ምዲ' የአየር መከላከያ ሥርዓቶችን ማሰማራት ጀምራለች።

በአንድ ግዜ 40 ዒላማዎችን መከታተል የሚያስችለው 'ፓንትሲር-ኤስኤምዲ' የኤፍፒቪ እና የስለላ ድሮኖችን ለማክሸፍ የሚያገለግሉ እስከ 48 ተተኳሽ ሚሳኤሎችን መሸከም የሚችል ሲሆን፣ በትልልቅ የአየር ላይ ኢላማዎች ላይ ደግሞ መደበኛ ሚሳኤሎችን ይጠቀማል።

ይህ ማሻሻያ ሥርዓቱ በስፋት የሚሰነዘሩ የድሮን ጥቃቶችን፣ የክሩዝ ሚሳይሎችን እና ሌሎች የአየር ላይ ስጋቶችን በብቃትና በወጪ ቆጣቢ መንገድ እንዲመክት ለማድረግ ያለመ ነው።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ የመንጋ ድሮን ጥቃቶችን ለመመከት "ፓንትሲር" የአየር መከላከያ ሥርዓቷን አሻሻለች
ሩሲያ የመንጋ ድሮን ጥቃቶችን ለመመከት ፓንትሲር የአየር መከላከያ ሥርዓቷን አሻሻለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.08.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0